Discover

Topics

Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ

Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ APK

Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ APK

6.1.1 Freeብራና አፕስ Birana Apps ⇣ Download APK (23.28 MB)

The first complete Ethiopian Othodox Bible in Geez, Amharic and English.

What's Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ APK?

Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ is a app for Android, It's developed by ብራና አፕስ Birana Apps author.
First released on google play in 5 years ago and latest version released in 2 years ago.
This app has 17.4K download times on Google play and rated as 3.88 stars with 84 rated times.
This product is an app in Books & Reference category. More infomartion of Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ on google play
በይዘቱ ተሟልቶ በሦስት ቋንቋዎች (በግእዝ፣ በአማርኛና በእንግሊዝኛ) የተዘጋጀ የመጀመሪያው ምሉዕ መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሐፍ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ደንብ ጠብቆ የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ነው። መጽሐፍ ቅዱሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት እንዲሁም የቀኖና መጻሕፍት ብላ በ1962 ዓ.ም ያሳተመችውን መጽሐፍ ቃል በቃል ለቅሞ መዝግቧል።

መጽሐፉ ለሃይማኖት አባቶች ለሰባክያነ ወንጌልና ለመምህራን ለመንፈሳዊ ተልዕኮ በሚሰማሩበት ወቅት መጽሐፍ ቅዱስ በእጃቸው መያዝ ሳይኖርባቸው በቀላሉ ቃለ እግዚአብሔርን ለማስተማር ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል:: ምዕመናንም የግዕዙንና የአማርኛውን ትርጉም ምሥጢሩ ሳይዛባ በስልካቸው እንዲጠቀሙ ይረዳል::

የመጽሐፉ ልዩ ባሕርያት
• ሰማንያ አንድ (81) መጻሕፍትን ያካተተ ነው።
• ሙሉ ብሉይና ሐዲስ ኪዳን በኢትዮጵያ ጥንታዊ ቋንቋ በግዕዝ፣ በአማርኛና በእንግሊዘኛ የተዘጋጀ ነው።
• የአማርኛው ትርጉም በጥንታዊው የአባቶቻችን አጻጻፍና አገላለጽ ሃይማኖታዊ ለዛውን ሳይለቅ የተጻፈ ነው።
• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምትጠቀምባቸውን የብሉይና የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍትን ያካተተ ነው።
• ፊደሉና አጻጻፉ በግእዝና በአማርኛ መዛግብተ ቃላት መሠረት ታርሞ የተዘጋጀ ነው።
• የፊደሎችን መጠን በቀላሉ ማስተካከያ መንገድ አለው።
• በቀንና በጨልማ ለማንበብ የራሱ ማስተካከያ ተካቶበታል።
• ማስታወሻ መያዣ፣ ማቅለሚያ፣ ዕልባት ማድረጊያ ተካቶበታል።
• ማጣቀሻዎች በየቁጥሩ የተካተቱ ሲሆን በቀላሉ አንድ ጊዜ ብቻ ጠቅ በማድረግ ገጹን ሳይለቁ ማንበብ ያስችላል።
• በጣም ፈጣንና የፍለጋ ውጤቶችን በማቅለምና በቁጥር የሚያሳይ መፈለጊያ ተካቶበታል።
• የአማርኛ፣ የግእዝና የእንግሊዝኛ ዕትሞችን ጎን ለጎን፣ መስመር በመስመር ፣ ከላይና ከታች አድርገን ለማንበብ ያስችላል።
• የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍትን በአኅጽሮት ወይም በሙሉ ስም ለመዘርዘር ማስተካከያ ተደርጎበታል።
• የፊደል መጠኑን በቀላሉ ማሳነስና ማሳደግ የሚያስችል ማስተካከያ ተካቶበታል።
• የመጽሐፍ ቅዱስ መስመሮችን እንድፍላጎትዎ ማስተካከል ይችላሉ።
• ከዚህ በፊት ያነበቧቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ከዚህ በፊት የተነበቡ በሚለው ስር ያገኟቸዋል።
• የተለያዩ ቋንቋዎችን በመጠቀም የመጽሐፉን ይዘት መተርጎም ይችላሉ።

በመጽሐፉ የተካተቱ መጻሕፍት ዝርዝር
ብሉይ ኪዳን
1. ኦሪት ዘፍጥረት
2. ኦሪት ዘጸአት
3. ኦሪት ዘሌዋውያን
4. ኦሪት ዘኍልቍ
5. ኦሪት ዘዳግም
6. መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ
7. መጽሐፈ መሳፍንት
8. መጽሐፈ ሩት
9. መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ
10. መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ
11. መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ
12. መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ
13. መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ
14. መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ
15. መጽሐፈ ዕዝራ
16. መጽሐፈ ነሐምያ
17. መጽሐፈ አስቴር
18. መጽሐፈ ኢዮብ
19. መዝሙረ ዳዊት
20. መጽሐፈ ምሳሌ
21. መጽሐፈ ተግሣጽ)
22. መጽሐፈ መክብብ
23. ማሕልየ መሓልይ ዘሰሎሞን
24. ትንቢተ ኢሳይያስ
25. ትንቢተ ኤርምያስ
26. ሰቈቃወ ኤርምያስ
27. ትንቢተ ሕዝቅኤል
28. ትንቢተ ዳንኤል
29. ትንቢተ ሆሴዕ
30. ትንቢተ ዓሞጽ
31. ትንቢተ ሚክያስ
32. ትንቢተ ኢዮኤል
33. ትንቢተ አብድዩ
34. ትንቢተ ዮናስ
35. ትንቢተ ናሆም
36. ትንቢተ ዕንባቆም
37. ትንቢተ ሶፎንያስ
38. ትንቢተ ሐጌ
39. ትንቢተ ዘካርያስ
40. ትንቢተ ሚልክያስ

የብሉይ ኪዳን ሁለተኛ የቀኖና መጻሕፍት
1. መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል
2. መጽሐፈ ዕዝራ ካልዕ
3. መጽሐፈ ጦቢት
4. መጽሐፈ ዮዲት
5. መጽሐፈ አስቴር
6. መጽሐፈ መቃብያን ቀዳማዊ
7. መጽሐፈ መቃብያን ካልዕ
8. መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ
9. መጽሐፈ ሲራክ
10. ጸሎተ ምናሴ
11. ተረፈ ኤርሚያስ
12. ሶስና
13. መጽሐፈ ባሮክ
14. መጽሐፈ ጥበብ
15. መዝሙረ ሠለስቱ ደቂቅ
16. ተረፈ ዳንኤል
17. መጽሐፈ ኩፋሌ
18. መጽሐፈ ሔኖክ

ሐዲስ ኪዳን
1. የማቴዎስ ወንጌል
2. የማርቆስ ወንጌል
3. የሉቃስ ወንጌል
4. የዮሐንስ ወንጌል
5. የሐዋርያት ሥራ
6. ወደሮሜ ሰዎች
7. 1ኛ ወደቆሮንቶስ ሰዎች
8. 2ኛ ወደቆሮንቶስ ሰዎች
9. ወደገላትያ ሰዎች
10. ወደኤፌሶን ሰዎች
11. ወደፊልጵስዩስ ሰዎች
12. ወደቆላስይስ ሰዎች
13. 1ኛ ወደተሰሎንቄ ሰዎች
14. 2ኛ ወደተሰሎንቄ ሰዎች
15. 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ
16. 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ
17. ወደ ቲቶ
18. ወደ ፊልሞና
19. ወደ ዕብራውያን
20. 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት
21. 2ኛ የጴጥሮስ መልእክት
22. 1ኛ የዮሐንስ መልእክት
23. 2ኛ የዮሐንስ መልእክት
24. 3ኛ የዮሐንስ መልእክት
25. የያዕቆብ መልእክት
26. የይሁዳ መልእክት
27. የዮሐንስ ራእይ

የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍት
1. መጽሐፈ ዲድስቅልያ
2. መጽሐፈ ቀሌምንጦስ
3. መጽሐፈ አብጥሊስ


Keywords
Ethiopian Bible 88 books, Orthodox Bible, Ethiopian, Geez Bible, Amharic Bible, English Bible, Ge'ez Bible, Metsihaf Kidus, Ethiopic, Meqabyan,Book of Enoch, 81, Tewahedo, Ethiopia, Offline Bible, Canonical Books, Oriental Churchs, Sirate Tsion (the book of order), Tizaz (the book of Herald), Gitsew, Abtilis, The I book of Dominos, The II book of Dominos, The book of Clement, Didascalia, Old and New Testament, Tegsats (Reproof), Metsihafe Tibeb (the books of wisdom), ግዕዝ,ግእዝ፣ መጽሐፍ ቅዱስ, መጻሐፍ, መፅሐፍ, መፀሀፍ, መጻሀፍ, መፃሀፍ, መፃሐፍ, መፅሀፍ,ሰማንያ አሀዱ, አሐዱ,ኦርቶዶክ ተዋሕዶ, ተዋሀዶ, ተዋህዶ,የኢትዮጵያ, ኢትዮጵያ,አማርኛ,አማረኛ,ቤተ ክርስቲያን, ፹፩, ወንጌል, መዝሙረ ዳዊት, ሄኖክ