Discover

Topics

ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ

ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ APK

ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ APK

1.0 FreeERMIYAS ABATE ⇣ Download APK (5.84 MB)

ትውልድ በብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ ሕይወት እንዲማርበትና ሕያው ምስክር ሆኖ እንዲኖር ይህ የሞባይል አፕ አዘጋጅተን አቅርበናል፡፡

What's ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ APK?

ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ is a app for Android, It's developed by ERMIYAS ABATE author.
First released on google play in 4 years ago and latest version released in 3 years ago.
This app has 4.6K download times on Google play and rated as 4.40 stars with 25 rated times.
This product is an app in Education category. More infomartion of ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ on google play
የ20ኛው ክፍለ ዘመን ታላቅ ሰማዕት የሆኑት አቡነ ጴጥሮስ በ1875 ዓ.ም በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሰላሌ አውራጃ ፍቼ ከተማ ተወለዱ። ብፁዕ አባታችንም ህዝቡን በግፍ ይገድል እና ቤተ ክርስቲያንን ያቃጥል የነበረው አረመኔው የኢጣሊያ ፋሺስት በመዋጋት ህይወታቸውን በአደባባይ የሰጡ ታላቅ አባት ናቸው፡፡ ቅዱስ ሲኖዶስ በጥቅምት 12 ቀን 1998 ዓ.ም እኚህን ሰማዕት የቅድስና ማዕረግ በመስጠት ‹‹አቡነ ጴጥሮስ ሰማዕተ ጽድቅ ዘኢትዮጵያ›› ተብለው እንዲጠሩ ወስኗል። በስማቸውም መቅደስ እንዲታነጽ ፈቅዶ በመጽሐፍ ቅዱስ ትእዛዝ መሠረት (ኢሳ 56፡4) ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ጻድቁ በተወለዱበት ሥፍራ መታሰቢያ አቁማላቸዋለች።