Discover

Topics

Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች

Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች APK

Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች APK

3.41 FreeOromNet Software and Application Development ⇣ Download APK (13.19 MB)

Ethiopian Amharic የቤታችን የግድግዳ ላይ ግጥም ጥቅሶች የታክሲ ላይ ጥቅሶች

What's Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች APK?

Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች is a app for Android, It's developed by OromNet Software and Application Development author.
First released on google play in 8 years ago and latest version released in 8 months ago.
This app has 54.8K download times on Google play
This product is an app in Lifestyle category. More infomartion of Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች on google play
የቤታችን የግድግዳ ላይ ጥቅሶች
የየቤታችን የግድግዳ ላይ ጥቅሶች
"የግድግዳ ላይ ጥቅሶች" or "የግድግዳ ላይ ግጥሞች" or "የግድግዳ ግጥሞች" or "የግድግዳ ጥቅሶች" or "የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች" or "የግድግዳ ላይ ግጥም ጥቅሶች".
የሚኒ ባስ ታክሲ ላይ ጥቅሶች፣ የታክሲ ላይ ጥቅሶች

ገጣሚው ማነው?
የቤታችን የግድግዳ ላይ ግጥም ጥቅሶች - የእነዚህ የግጥም ጥቅሶች ገጣሚዎች ብዙ ናቸው፤ እገሌ ለማለት አስቸጋሪ ነው፡፡ ገጣሚዎቹ ኢትዮጵያ ዉስጥ በአብዛኛው ገበያ አካባቢ ቆመው ጥቅስ የሚሸጡ ግለሰቦች ናቸው፡፡ እነዚህ ግጥሞች እና ጥቅሶች የእኛ የፈጠራ ውጤት አይደሉም፡፡ እኛ ሰብስበን እና አቀናጅትን አቀረብን፡፡

የታክሲ ላይ ጥቅሶች በየሚኒባሱ ውስጥ ተሰቅለው የሚገኙ ግጥሞች ሲሆኑ፤ ከኢንተርኔት በተለይም ከፌስቡክ የተሰበሰቡ ናቸው፡፡ የታክሲ ላይ ጥቅሶች ፀሀፊ ወይም ገጣሚ በዋናነት “ብሩክ ኬ.” የተባለ ግለሰብ ሲሆን ሌሎችም ፀሀፊዎች ወይም ገጣሚዎች አሉበት፡፡ እነዚህ ግጥሞች እና ጥቅሶች የእኛ የፈጠራ ውጤት አይደሉም፡፡ እኛ ሰብስበን እና አቀናጅትን አቀረብን፡፡

Invitation: - Please send us Amharic Social Poetry or Proses, “ "የግድግዳ ላይ ግጥም ጥቅሶች" short prose, short poems, that you know. Email:- [email protected]


You can share your favorite on Facebook, Twitter, WhatsApp, Viber and other social media sites with your friends and followers. If you want to send via SMS (Text Message) then it's also possible with this app. With the easy navigation of this app, you can navigate copy and share with your loved ones.

Once downloaded it works Offline.

Please rate our app in the Google Play store.

አንዴ ከጫንን ቡኋላ offline በ ኦፍላይን ልንጠቀም እንችላለን፡፡ ለአጠቃቀም ምቹ ስለሆነ ሞባይልዎ ላይ ጭነዉ ይጠቀሙበት፡፡

አፕሊኬሽናችንን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን!

ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ
OROMNET Software and Application Development PLC, Nekemtie, Ethiopia