Discover

Topics

የአህባሾች እምነት በሚዛን ላይ

የአህባሾች እምነት በሚዛን ላይ APK

የአህባሾች እምነት በሚዛን ላይ APK

1.0 FreeQuran Hadith Books Offline Apps by Hussen Oumer ⇣ Download APK (145.77 MB)

It is an app that contains 110 parts of Muhadoras explained in the Qur'an and Hadith scale about the faith of Ahabs.

What's የአህባሾች እምነት በሚዛን ላይ APK?

የአህባሾች እምነት በሚዛን ላይ is a app for Android, It's developed by Quran Hadith Books Offline Apps by Hussen Oumer author.
First released on google play in 1 year ago and latest version released in 1 year ago.
This app has 160 download times on Google play
This product is an app in Music & Audio category. More infomartion of የአህባሾች እምነት በሚዛን ላይ on google play
የአሕባሾች እምነት በሚዛን ላይ በሚል ርዕስ የተዘጋጀ አፕልኬሽን ሲሆን በዚህ ርዕስ በሸይኽ አሕመድ አደም የተብራራ ሙሐዶራዎችን በ110 ክፍሎች አጠቃሎ ይዟል ።

- ይህ አፕልኬሽን ስለ አህባሽ አቂዳ በሰፊው ያስተምራል ።
- ሙስሊሞችን ለማጭበርበር የሚኳትኑባቸውን መንገዶች ሁሉ ውድቅ በማድረግ በቁርአን በሀዲስ ማስረጃ ስህተት ላይ መሆናቸውን ያስገነዝባል ።
- የአህባሾች አቂዳ ምን ያህል ከእስልምና የራቁ እና ያፈነገጡ እንደሆኑ በሰፊው ያስተምራል ።
- በ 110 ክፍሎች የቀረበ ሲሆን ምንም አይነት ኢንተርኔት አይጠይቅም ።

- ይህን አፕልኬሽን በመጠቀም ለእርስዎም ለቤተሰብዎም ንቃትዎትን ያዳብሩ ፣ ለአህባሾችም በመላክ ከጥመት መንገድ እንዲመለሱ ሰበብ ሁኑ ፣ ይህንን መልካም እና አስደሳች ስራ ሼር በማድረግ የኸይር ተቋዳሽ እንሁን ።

- በሱና ኡስታዞች መሠል አፕልኬሽኖችን ማሠራት ከፈለጋችሁ በስልክ ቁጥር 251912768238 ያናግሩን ።