Discover

Topics

  • Home
  • Apps
  • Music & Audio
  • ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ አቡጁወይሪያ ክፍል አንድ APK

ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ አቡጁወይሪያ ክፍል አንድ

ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ አቡጁወይሪያ ክፍል አንድ APK

ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ አቡጁወይሪያ ክፍል አንድ APK

1.0 FreeQuran Hadith Books Offline Apps by Hussen Oumer ⇣ Download APK (128.67 MB)

Kitabu Tawheed with Masa'il was presented by Ustaz Jamal Muhammad in two applications online.

What's ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ አቡጁወይሪያ ክፍል አንድ APK?

ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ አቡጁወይሪያ ክፍል አንድ is a app for Android, It's developed by Quran Hadith Books Offline Apps by Hussen Oumer author.
First released on google play in 1 year ago and latest version released in 1 year ago.
This app has 3 download times on Google play
This product is an app in Music & Audio category. More infomartion of ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ አቡጁወይሪያ ክፍል አንድ on google play
ይህ አፕልኬሽን ኪታቡ ተውሂድ በአማርኛ ከመሳኢሉ ጋር በመባል የሚታወቀውን ስለ ተውሒድ እና ሺርክ በሰፊው የሚያስተምር የሆነ ኪታብ ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በኡስታዝ አቡጁወይሪያ ጀማል ሙሐመድ በ144 ክፍሎች የተሠጠውን ትምህርት ከደርስ 1-75 ክፍሎች ያለኔት ኪታቡ እየታዬ የተዘጋጀ መማሪያ አፕልኬሽን ነው ።

- አፕልኬሽኑ ኢንተርኔት አይፈልግም ስለ ትክክለኛ የሙስሊም አቂዳ እምነት በሰፊው መማር ፣ መረዳት ለምትፈልጉ ሁሉ ፣ ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችን ይዟል ።

- ቀጣዩን የዚህ ኪታብ ክፍል ከደርስ 76 እስከ መጨረሻው በዚህ ሊንክ ከፕለይስቶር ማውረድ ትችላላችሁ ።

ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ ክፍል ሁለት
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.abujuwoyriya.kitabutewhidb

- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።