Discover

Topics

  • Home
  • Apps
  • Education
  • ነቅረእ - 02 የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብ መማሪያ (Neqra 02) APK

ነቅረእ - 02 የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብ መማሪያ (Neqra 02)

ነቅረእ - 02 የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብ መማሪያ (Neqra 02) APK

ነቅረእ - 02 የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብ መማሪያ (Neqra 02) APK

1.0 Freeነቅረእ ዘመናዊ የቁርኣን ንባብ ት/ቤት ⇣ Download APK (99.65 MB)

Nukemt is an apache that is capable of reading Amharic and Arabic scripts that know the Arabic alphabet

What's ነቅረእ - 02 የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብ መማሪያ (Neqra 02) APK?

ነቅረእ - 02 የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብ መማሪያ (Neqra 02) is a app for Android, It's developed by ነቅረእ ዘመናዊ የቁርኣን ንባብ ት/ቤት author.
First released on google play in 5 years ago and latest version released in 5 years ago.
This app has 5 download times on Google play and rated as 4.52 stars with 31 rated times.
This product is an app in Education category. More infomartion of ነቅረእ - 02 የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብ መማሪያ (Neqra 02) on google play
ነቅረእ 02 የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብ መማሪያ የሞባይል አፕልኬሽን የነቅረእ 01 የዐረብኛ ፊደላት መማሪያ የሞባይል አፕልኬሽን ቀጣይ ክፍል ሲሆን፣ አማርኛን በአግባቡ ማንበብ ለሚችሉና የዐረብኛ ፊደላትን በደንብ ለይተው ለሚያውቁ የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብን ቀላል በሆነ መንገድ የሚያስተምር ዘመናዊ የሞባይል አፕልኬሽን ነው።
ይህ አፕልኬሽን በአጠቃላይ በ 13 ዋና ዋና ክፍሎች የተከፈለ ነው። እያንዳንዱ ክፍልም በ 4 ንዑስ ክፍሎች የተከፈለ ነው።
አፕልኬሽኑ በቅድሚያ የአማርኛ ፊደላት እንቅስቃሴን በ ክፍል 1 ያስተምራል።
በመቀጠልም በክፍል 2፣ 3፣ 4 እና 5፣ የዐረብኛ ፊደላትን (ቃላትን) በአራቱ የዐረብኛ አናባቢ ምልክቶች (ፈትሐ፣ ከስራ፣ ዱማ እና ሱኩን) በመጠቀም ከአማርኛ ፊደላት የድምፅ እንቅስቃሴ ጋር በማዛመድ፣ ቀላል በሆነ መንገድ የማንበብ ት/ት ይሰጣል።
በክፍል 5፣ 6 እና 7 ደግሞ በሶስቱ የዐረብኛ አናባቢ ምልክቶች (በፈትሐ፣ በከስራ፣ እና በዱማ) የተነበቡ ድምፆች ሳብ አድርጎ የማንበብ ት/ት ይሰጣል።
በክፍል 8፣ 9 እና 10 ደግሞ ሶስቱ የዐረብኛ አናባቢ ምልክቶች (በፈትሐ፣ በከስራ፣ እና በዱማ) ተደራርበው ሲመጡ በነጠላ ከሚሰጡት ድምፅ ላይ "ን" ድምፅን በመጨመር የማንበብ ት/ት ይሰጣል።
በክፍል 12 የዐረብኛ ፊደላትን ድምፆች የሽዳ (ማጥበቂያ) ምልክትን በመጠቀም አጥብቆ የማንበብ ት/ት ይሰጣል።
በመጨረሻም በክፍል 13 ከቁርኣን የተወሰኑ አንቀፆችን የማንበብ ልምምድ ይደረጋል።
ሁሉም ክፍሎች አራት አራት ንዑስ ክፍሎች ያሏቸው ሲሆን፣ እነሱም
መማሪያ፣ አጋዥ ቪዲዮ፣ መልመጃ እና ፈተና ናቸው። ከክፍል ክፍል ማለፍ የሚቻለው ፈተናውን ሙሉ በሙሉ በመመለስ ነው።