Discover

Topics

ማኅሌተ ጽጌ Mahilete tsigie

ማኅሌተ ጽጌ  Mahilete tsigie APK

ማኅሌተ ጽጌ Mahilete tsigie APK

2.11 FreeYotor Apps ⇣ Download APK (10.93 MB)

አባ ጽጌ ድንግል የደረሰው የእመቤታችን ምስጋና ማህሌተ ጽጌ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አማኞች

What's ማኅሌተ ጽጌ Mahilete tsigie APK?

ማኅሌተ ጽጌ Mahilete tsigie is a app for Android, It's developed by Yotor Apps author.
First released on google play in 4 years ago and latest version released in 3 months ago.
This app has 31K download times on Google play and rated as 5.00 stars with 104 rated times.
This product is an app in Books & Reference category. More infomartion of ማኅሌተ ጽጌ Mahilete tsigie on google play
This is an app developed for Ethiopian Orthodox Church members. The app is solely contain Mahlete Thisgie full book.

Please rate 5 start and give us your kindly comments.
Happy Reading!

ይህ ማኅሌተ ጽጌ የሞባይል መተግበርያ ሶፍት ዌር የተሰራው ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አማኞች ሲሆን ደራሲውም የእመቤታችን ፍቅሯ የበዛላቸው አባ ጽጌ ድንግል ናቸው ።
ይህ መጽሀፍ በተለይ በቤተክርስቲያናችን ከመስከረም 26 እስከ ኅዳር 6 ያለውን ጊዜ (ዘመነ ጽጌ ተብሎ የሚጠራውን) የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስደቷን የሚያዘክር ሲሆን ይህም መተግበርያ ምእመናን ይህን የበረከት ጊዜ በቀላሉ ይጠቀሙ ዘንድ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
ይህንም ሲጠቀሙ አልፎ አልፎ የንባብ ልዩነት ይታያል ይህንም ልዩነት በቅንፍ አስቀምጠነዋል ቢሆንም ግን ልዩነቱ የታሪክም ሆነ የምስጢር ልዩነት እንደማያመጠ የሊቃንቱን ምስክርነት ይዘን ነው ልዩነቱም በባእታ(በታች ቤት) እና በግምጃ ቤት(በላይ ቤት) የሚባልው ሲሆን በቅንፍ የተቀመጠው በላይ ቤት እና በተለያዩ አድባራት የሚባለው እንደሆነ ማስገንዘብ እንወዳለን።
በዚህ መተግበርያ ላይ የሚያገኟቸው

1 ማኅሌት ጽጌ እና ሰቆቃወ ድንግል ማየት

2 የግእዝ እና የአረብኛ ቁጥሮችን በተጓዳኝ ማሳየት

3 በገጽ ከፋፍሎ ማሳየት

4 በተግበርያውን በጎበኘን ቁጥር የተመረጡ ጥቅሶችን ከስእላት ጋር ማሳየት

5 ጽሑፉን ሁለቴ በመጫን ወይም ጫን አድርጎ በመያዝ መምረጠማ ማጋራት

6 ቃላትን ወይም ሀረጋትን በግእዝ መፈለግ

ወደ ፊት ሌሎች በርካታ ባህርያትን ስለምንጭውምር ይጎብኙን።