Discover

Topics

መፅሃፍ ቅዱስ ለልጆች Children's Bible

መፅሃፍ ቅዱስ ለልጆች Children's Bible APK

መፅሃፍ ቅዱስ ለልጆች Children's Bible APK

1.0 FreeSamuel Minale ⇣ Download APK (6.04 MB)

Bible stories for Ethiopian children

What's መፅሃፍ ቅዱስ ለልጆች Children's Bible APK?

መፅሃፍ ቅዱስ ለልጆች Children's Bible is a app for Android, It's developed by Samuel Minale author.
First released on google play in 2 years ago and latest version released in 2 years ago.
This app has 7.4K download times on Google play
This product is an app in Parenting category. More infomartion of መፅሃፍ ቅዱስ ለልጆች Children's Bible on google play
ይህ በአማርኛ የቀረበ የመፅሃፍ ቅዱስ የመጀመሪያዎቹን ከፍጥረት ታሪክ እስከ ወንድማማቾቹ ያዕቆብ እና ኤሳው ድረስ 9 ዋና ዋና ታሪኮችን በ 144 ገፃች ለህፃናት በሚሆን መልኩ በስዕላት አቀናብረን ያቀረብነው ሲሆን ታሪኩም ሙሉ ለሙሉ ከመፅሃፍ ቅዱስ ላይ በመውሰድ ለህፃናት በሚመጥን መልኩ የተፃፈ ነው፡፡
እርሶም ልጆቾን ወይም ታናናሾቾን እንዲያስተምሩበት እንጋብዛለን፡፡ እርሶም ይህን ለማስተማሪያነት ቀጥታ ከማንበብዎ በፊት በቅደሚያ በሚያነቡት ታሪክ መሰረት መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ሙሉውን ታሪኩን ለራስዎ ማንበብዎን አይዘንጉ፡፡ ምክንያቱም ልጆች ተጨማሪ ጥያዎችን ሊጠይቆት ስለሚችሉ ነው፡፡<
ይህ የልጆች መፅሃፍ ቅዱስን መማሪያ መፅሃፍም የመጀመሪያ ክፍል ሲሆን በቀጣይም ሌሎቹን የመፅሃፍ ቅዱስ ክፍሎች እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንሰራለን እርሶም መፅፉን ለልጆቾዎ ወይም ለሚያውቋቸው በመግዛት ይደግፉን፡፡
በመፅሃፉ ውስጥ የተካተቱ ታሪኮች፡
1. የፍጥረት ታሪክ
2. የአዳም እና የሄዋን ኑሮ በገነት ውስጥ
3. አቤል እና ቃየል
4. የኖህ መርከብ
5. የሰናዖር ግንብ
6. አብርሃም እና ሳራ
7. እግዚአብሔር አብርሃምን እንደፈተነው
8. ይስሃቅ እና ርብቃ
9. ኤሳው እና ያዕቆብ

In this book we have compiled the first 9 stories from the story of creation, to the days of the brothers James and Esau in 144 pages for children in Amharic language, and the story is completely taken from the Bible and written in a child-friendly way using illustrations.
We invite you to teach your children or your little ones. But be reminded that before you read this book for any child, remember to read the whole story in the Bible by yourself because the children may ask for more questions.
This is the first part of the children's Bible study book, and we will continue to work on other parts of the Bible according to God's will.

ይህን መፅሃፍ ቅዱስን በቀላሉ ለህፃናት ማስተማሪያ አፕሊኬሽን የመፅሃፍ ቅዱስ ታሪኮችነ በስዕል በተደገፈ መልኩ ያቀረበ ሲሆን በነፃ አውርደው እንዲጠቀሙበት ልጆቾን ወይም ታናናሾቾን እንዲያስተምሩበት ታስቦም የተዘጋጀ ነው፡፡ እርሶም ይህን ለማስተማሪያነት ቀጥታ ከማንበብዎ በፊት በቅደሚያ በሚያነቡት ታሪክ መሰረት መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ሙሉውን ታሪኩን ለራስዎ ማንበብዎን አይዘንጉ፡፡ ምክንያቱም ልጆች ተጨማሪ ጥያዎችን ሊጠይቆት ስለሚችሉ ነው::

ሃሳብ አስተያየትዎን ለግሱን አፕሊኬሽኑንም ለሚያስፈልጋቸው ሁሉ ያጋሩ
We made this free first stage Free Bible App for Ethiopian children and for their Families or Guardians in Amharic Language. Before reading the bible App for your child please make sure to read the whole chapter on the Holy Bible it self because you may end up to be asked a challenging question from your child. So for preparation purpose read the chapters from the Holy Bible.

Please share the App to all who need it.